ቢሮው ለከፍተኛ አመራሮች የፋይናንስ አስተዳደር ስልጠና ሰጠ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ አዘጋጅነት ከ80 በላይ ለሚሆኑ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ለሁለት ቀናት የቆየ የፋይናንስ አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ፡፡

Read more...
 
ኮሚቴው በየካ፣ በጉለሌ እና በአራዳ ክፍለ ከተሞች ውይይት አካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በየካ፣ በጉለሌ እና በአራዳ ክፍለ ከተሞች በተመረጡ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

Last Updated on Wednesday, 16 May 2012 11:51
Read more...
 
በጤናው ዙሪያ ያለውን ግንዛቤ የሚያሳድግ ኤግዚቢሽን ተከፈተ

ህብረተሰቡ በጤናው ዙሪያ ያለውን ግንዛቤ የሚያሳድግ ለሶስት ቀናት የሚቆይ ኤግዚቢሽን  በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን ፕሮሞሽኑን ያዘጋጀውም ፕራና ፕሮሞሽን ነው፡፡

Last Updated on Wednesday, 16 May 2012 11:38
Read more...
 
ባለስልጣኑ 4 መንገዶችን ሊያስመርቅ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን ከስምንት መቶ ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በተለያዩ ስራ ተቋራጮች ያስገነባቸውን 18 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው 4 መንግዶችን ሊያስመርቅ ነው፡፡

Last Updated on Wednesday, 16 May 2012 11:45
Read more...
 
የጉባኤ አባላቱ ከአንድ ሚሊዮን 659 ሺህ ብር በላይ የቦንድ ግዢ ለመፈፀም ቃል ገቡ

በአዲስ አበባ የሚገኙ የሃይማኖቶች ሕብረት ጉባኤ አባላት ከአንድ ሚሊዮን 659 ሺህ ብር በላይ የቦንድ ግዢ ለመፈፀም ቃል ገቡ፡፡

Last Updated on Wednesday, 16 May 2012 11:28
Read more...
 

BPR Poll

How did you get the changes brought by BSC(Balanced Score Card) in the last one year?